
(Emnet) ???? ???? ?? ???
???? ???(Author)
Not Avail (Publisher)
Published on 30. April 2026
Book
Paperback/Softback
294 pages
979-8-234-06155-3 (ISBN)
Description
እምነት ታሪካዊ ልብ ወለድ
በዶ/ር ዮሐንስ ተክሌ
"ሰውን መውደድ ባንቺ ጀምሬ ባንቺ እደመድመዋለሁ። ሰውን የሚያክል ግዙፍ ፍጡር ምን ያህል ግብዝ እንደኾነ፣ ብዙ ትምህርት ባንቺ አግኝቼአለሁ።
ያውም በመጀመሪያ የፍቅር ትውውቄ፣ ለመውደድና ለትዳር ያበቃኝ .." "የመጨረሻዋ የፍጡራን ርካሽ፣ ነውረኛ ነሽ። በተንኮንል የተገነባሽ ግፈኛ ነሽ። መሰሪ! ደካማ ፍጥረት ነሽ። ለስሜትሽ ተገዢ.... እንደኔ ዐይነቱን ባል ከቶውንም በመብራት ፈልገሽ አታገኚም ..."
"...እኔ ሰግጄልሻለሁ እንደ ጣዖት አምልኬሻለሁ በፍቅር ታውሬ ... ብቻ ንጹሕ ፍቅሬን ያሰናከልሽው ሰይጣን ነሽ። ሰብአዊ ክብሬን የገፈፍሽ ዲያቢሎስ፣ ለቋሚ ፍቅር ያልታደልሽ".....እንደ ኦቴሎ ጨካኝማ ብኾን ኖሮ፣ ያንቺ ዕጣ የዴዝዴሞና ነበር። ያውም ሞት! ግን አልኾንኩም። ስለምወድሽ ሳይኾን ያልጨከንኩብሽ፤ የጓደኛዬን የሰሎሞንን ቃል ስለማከብር ነው። የርሱ ቃል ለእኔ እንደ እግዚአብሔር ቃል ባይኾንም አከብረዋለሁ። ....
More details
Edition
Large type / large print edition
Language
Other
Edition type
Large type / large print edition
Product notice
Paperback (trade)
Unsewn / adhesive bound
Dimensions
Height: 216 mm
Width: 140 mm
Thickness: 17 mm
Weight
340 gr
ISBN-13
979-8-234-06155-3 (9798234061553)
Copyright in bibliographic data and cover images is held by Nielsen Book Services Limited or by the publishers or by their respective licensors: all rights reserved.
Schweitzer Classification